ስለ በአዋቂ ስደተኞች የእንግሊዝኛ ፕሮግራም
ብቁ ነዎት?
የተሻለ እንግሊዝኛ, የተሻለ ኑሮ
ለአዲስ ስደተኞች ነጻ የእንግሊዝኛ ትምህርት
ስለ በአዋቂ ስደተኞች የእንግሊዝኛ ፕሮግራም
(Adult Migrant English Program)
- በአውስትራሊያ ውስጥ ለመኖር፣ ሥራ ለመሥራት እና ትምህርት ለመማር የሚጠቅም ተግባራዊ እንግሊዝኛ ትምህርት ይማሩ።
- የመንግንሥት እና የማኅበረሰብ አገልግሎቶችን እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ይማሩ።
- ልክ እንደ እርስዎ ገና ወደ አውስትራሊያ ለመጀመሪያ ጊዜ የመጡ አዳዲስ ጓደኞችን ያግኙ።
- ራስዎን ለሥራ ወይም ለከፍተኛ ትምህርት ያዘጋጁ እና መፃዒ ሕይወትዎ እንዴት እንደሚሆን ከወዲሁ ዕቅድ ያውጡ።
ብቁ ለመሆን የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
- የቤተሰብ፣ የባለሙያነት፣ የሰብዓዊነት፣ የጋብቻ ወይም በሌላ መልኩ የተፈቀደጊዜያዊ ቪዛ አልዎት።*
- በእንግሊዝኛ መናገር/ማንበብ/መጻፍ አይችሉም ወይም የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎችን ማሻሻል ይፈልጋሉ።
- ዕድሜዎ ከ18 ዓመት በላይ ነው። ዕድሜያቸው ከ 15 እስከ 17 የሚሆን አንዳንድ ታዳጊ ወጣት ስደተኞችም ብቁ ሊሆኑ ይችሉ ይሆናል።
*የተፈቀዱ ጊዜያዊ ቪዛዎች የሥራ እና የዕረፍት ቪዛን፣ የሥራ የዕረፍት ቪዛ ወይም የጎብኚ ቪዛዎችን እንደማያካትቱ እባክዎ ልብ ይበሉ።
እንደ አስፈላጊነቱ ሊስተካከል የሚችል የመማር አማራጭ
- በመላ ኲዊንስላንድ በሚገኙ መማሪያ ማእከላት ውስጥ በሙሉ ጊዜ ወይም በትርፍ ጊዜዎ ይማሩ።
- ሙሉ ጊዜ ሰጥተው መማር የማይችሉ ከሆነ በበጎ ፈቃደኛ የቤት ውስጥ አስተማሪ ድጋፍ ያግኙ።
- በርቀት ትምህርት በኩል በመስመር ላይ (በኢንተርኔት) ይማሩ።
በመማሪያ ክፍል ውስጥ ምን እማራለሁ?
- ከእርስዎ የእንግሊዝኛ ችሎታ ጋር በሚመጣጠን መማሪያ ክፍል ውስጥ ገብተው ይማሩ።
- ትምህርቱን በሚማሩበት ጊዜ በማኅበረሰብ ጉዳይ አስፈጻሚ ሹሞች እና በእርስዎ የ AMEP ኬዝ ማናጀር አማካይነት ድጋፍ ያግኙ።
- ስለ የአውስትራሊያ የሥራ ቦታ ቋንቋ፣ ባሕል እንዲሁም ልማድና ትውፊቶች ይማሩ።
- በእርስዎ የመማር ችሎታ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳርፍ ከዚህ ቀደም ውስን የሆነ የትምህርት ዕድል ከነበርዎት ተጨማሪ የእንግሊዝኛ ትምህርት በግል አስጠኚ አማካይነት ይማሩ።
- እርስዎ እንግሊዝኛ በሚማሩበት ጊዜ ለልጅዎ ነጻ የሕፃን ክብካቤ ያግኙ (ብቁ ከሆኑ ብቻ የሚሰጥ አገልግሎት)።
- ለሥራ ቃለ መጠይቆች ራስዎን ያዘጋጁ እና ራስዎን የሚገልጽ አጭር ማመልከቻ (ሬዝዩሜ) ይጻፉ።
ስለ የእኛ የእንግሊዝኛ ትምህርቶች አሁን ጥያቄዎችን ይጠይቁ
Enquire now about our English lessons
The AMEP is funded by the Australian Government Department of Home Affairs. In Queensland, the AMEP is delivered through TAFE Queensland.
Ploy Thaowanpiput is living her own Australian dream – raising her family and finding work that she loves.
Toowoomba's AMEP Youth students raised funds for an overnight stay at Camp Cooby, located by Lake Cooby, offering rock climbing, archery, and canoeing.
Suruchi travelled from Nepal to Australia to seek better opportunities and ultimately found her calling within the AMEP team at TAFE Queensland. An initiative she holds close as she understands the challenges and triumphs.
Sophya's inspiring journey from AMEP student to dedicated volunteer at TAFE Queensland is a testament to the impact of the Adult Migrant English Program. Having experienced the challenges of settling in a new country, Sophya is now using her knowledge and experiences to support other migrant and refugee women through the 'Stronger Women, Stronger Communities' program
After a life-changing move to Australia, 18-year-old Pitak found safe ground at TAFE Queensland.
In Rockhampton, three migrants have found employment in their fields since joining the Adult Migrant English Program at TAFE Queensland.
AMEP student Karina is reaching new heights! Her journey from being the first female fighter pilot in Chile to passing the Australian Aviation Exams and resuming her commercial aviation career is nothing short of inspiring.
Monica Agoth is from South Sudan, having relocated to Australia as a refugee with her mother and seven brothers and sisters in August 2003. What followed was a very tough journey of education, working hard and career successes — with TAFE Queensland playing an integral role, every step of the way.
Awards, degrees, and new business ventures: Brisbane refugees are forging impressive pathways after finding settlement support at TAFE Queensland.
After brushing up on her English skills at TAFE Queensland through the Adult Migrant English Program (AMEP), Candice is now working as a dental assistant with Queensland Health.
Escaping genocide in 2014, for Maysaa Shani Baqi the past 10 years have included both challenges and opportunities — from moving to Toowoomba and studying with the Adult Migrant English Program (AMEP) to employment with TAFE Queensland and now a new career focus.
TAFE Queensland is celebrating Miriam ‘Mim’ Davies, whose work at our Inala campus (and beyond) has earned her a spot on the finalists’ podium for the Australian Training Awards on Friday 6 December 2024.